በአቅራቢያዎ የሚገኝ ክሊኒክ ያግኙ
ልዩ ልዩ የህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጡ ህጋዊ ክሊኒኮችን፣ አድራሻ እና የካርድ ክፍያዎችን በቀላሉ ይፈልጉ።
የተመዘገቡ ክሊኒኮች
1 ክሊኒኮች ተገኝተዋል
Clinic
MTH የእናቶች፣ የህጻናት እና የቀዶ ሕክምና ማዕከል
akaki kality Addis Ababa, Ethiopia
ኤም ቲ ኤች (M.T.H) ክሊኒክ በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝና በዋናነት በማህፀን፣ ፅንስ እና ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ (Gynecologic, Obstetric & Cardiac) አገልግሎት ላይ ያተኮረ የህክምና ተቋም ነው። ተቋሙ እንደየዕድገቱ ደረጃ በልዩ ክሊኒክነት (Specialty Clinic) እና በጄኔራል ሆስፒታልነት (General Hospital) ደረጃ ተመዝግቦ አገልግሎት ይሰጣል።
የመነሻ ክፍያ
50ETB ETB
ዝርዝር ይመልከቱ