እንኳን ወደ አ/አ/ም/መ/ባ/አ/ቃ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደህና መጡ

ይህ ሲስተም በፋርማሲ፣ በጤና፣ በጤና-ነክ፣ በምግብ-ነክ ተቋማት እና በተገልጋይዎች መካከል ፈጣን እና ግልጽ ግንኙነት ይፈጥራል።

ራዕይ

በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ ምግብ፣ ጤናና ጤና ነክ ምርትና አገልግሎት ከሚያገኙ አምስት የአፍሪካ ከተሞች አንዷ ሆና ማየት፡፡።

ተልዕኮ

የምግብ፤ ጤና እና ጤና ነክ ብቃት በማረጋገጥ የምርት እና አገልግሎት ደህንነት እና ጥራት እንዲረጋገጥ ማድረግ፤ ወቅታዊ የምግብ፤ ጤና እና ጤና ነክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ የምግብ፤ የጤና እና ጤና ነክ አገልግሎት እና ምርት ተገቢነት እና አግባብነት ማረጋገጥ፤ ህገ ወጥ የምግብ፤ ጤና ነክ እና መድሃኒት ዝዉዉር በመቆጣጠር እና በመከላከል፤ የምርት ጥራት እና ህክምና መሳሪያዎች ደህንነት በማረጋገጥ፤የህብረተሰቡን ጤና ማስጠበቅ፤።

እሴቶች

-ተጠያቂነት፡ እና ግልጸኝነት -በእዉቀት መመራት/መስራት -ለሙያ ስነምግባር ተገዢነት -ጥራትን ተቀዳሚ ተግባር ማድረግ፡ -የህዝብን ጤና ማስቀደም፡ -አድሎ አልመፈጸም -ውጤታማነት -ምላሽ ሰጪነት -አሳታፊነት -ህግ አክባሪነት -አርዓያነት።